Contact us: info@addisjobs.net

የገበያ ጥናትና የደንበኞች አገልግሎት: ሎጂስቲክስ: ሽያጭ: ሴክሬታሪ እና ሌሎች ስራዎች

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ ቀጥሎ በተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደቦች ላይ  አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል

  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የገበያ ጥናትና የደንበኞች አገልግሎት ባለሙያ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡               
    • በማርኬቲንግ ማኔጅመንት ወይም በኢኮኖሚክስ የትምህርት መስክ በኤም.ኤ ዲግሪ ወይም በቢኤ ዲግሪ የተመረቀ/ች
  • ብዛት                          – 1
  • የስራ ልምድ
    • ለኤም.ኤ ዲግሪ 2 ዓመት ለቢኤ ዲግሪ 4 ዓመት አግባብ ያለው የስራልምድ
  • የስራ ቦታ     – አዲስ አበባ
  • ጾታ                – ወ/ሴ
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሎጂስቲክስ እና አቅርቦት ክፍል ኃላፊ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡               
    • በፕሮኪዩርመንት እና ሳፕላይ ማኔጅመንት ወይም በቢዝነስ ማኔጅመንት የትምህርት መስክ ዲግሪ ወይም በዲፕሎማ የተመረቀ/ች
  • ብዛት                          – 1
  • የስራ ልምድ
    • ዲግሪ 2 ዓመት ለዲፕሎማ 4 ዓመት አግባብ ያለው የስራልምድ
  • የስራ ቦታ     – አዲስ አበባ
  • ጾታ                – ወ/ሴ
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሽያጭ ክፍል ኃላፊ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡               
    • በማርኬቲንግ ማኔጅመንት ወይም በቢዝነስ አድሚንስትሬሽን ወይም በኢኮኖሚክስ የትምህርት መስክ በቢኤ ዲግሪ የተመረቀ/ች
  • ብዛት                          – 1
  • የስራ ልምድ
    • 3 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ኖሮት ከዚህ ውስጥ ቢያንስ 1 ዓመት በኃላፊነት የሠራ/ች
  • የስራ ቦታ     – አዲስ አበባ
  • ጾታ                – ወ/ሴ
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሴክሬታሪ (የቢሮ ፀሐፊ)
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡               
    • በሰክሬታሪል ሳይንስና ኦፊስ አድሚንስትሬሽን የትምህርት መስክ በዲፕሎማ ወይም በሌቭል IV የተመረቀ/ች
  • ብዛት                          – 1
  • የስራ ልምድ
    • 2 ዓመት በላይ አግባብ ያለው የስራልምድ
  • የስራ ቦታ     – አዲስ አበባ
  • ጾታ                – ሴ
Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia