በከተማ ልማትና ቤቶች ሚኒስቴር የፌዴራል የተቀናጀ የከተማ መሬት መረጃ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ከዚህ በታች በተዘረዘሩ ክፍት የስራ መደቦች ላይ መስፈርቱን አመልካቾች በኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሲስተም ዴቨሎፕመንትና ኢምፕሊመንቴሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪ በኮምፒውተር ሳይንስ ወይም በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፣ በኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 7204
- ስራ ልምድ 7 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- ደረጃ XVI
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ከፍተኛ የስልጠና ኤክስፐርት
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ቢ.ኤ.ዲግሪ ወይም ኤም.ኤ ዲግሪ በስራ አመራር ወይም በትምህርት አስተዳደር ወይ በኢኮኖሚክስ ወይም መሰል ሙያ
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 6362
- ስራ ልምድ 7/6 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- ደረጃ XV
- ተጨማሪ መስፈርት መሰረታዊ የኮምፒዩተር ችሎታ ማስረጃ ያለው/ያላት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የጂ.አይ.ኤስ ከፍተኛ ኤክስፐርት
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ ወይም ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪ በጂአይኤስ እና ሪሞት ሴንሲንግ
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 6362
- ስራ ልምድ 7/6 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- ደረጃ XV
- ተጨማሪ መስፈርት መሰረታዊ የኮምፒዩተር ችሎታ ማስረጃ ያለው/ያላት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የካዳስተር መረጃ አሰባሰብና አደረጃደት ድጋፍ ከፍተኛ ኤክሰፐርት
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ቢ.ኤ.ዲግሪ ወይም ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪ በጂኦ-ኢንፎርሜሽን ሳይንስ ወይም በጂአይኤስ እና ሪሞት ሴንሲንግ ወይም መሰል ሙያ
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 6362
- ስራ ልምድ 7/6 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- ደረጃ XV
- ተጨማሪ መስፈርት መሰረታዊ የኮምፒዩተር ችሎታ ማስረጃ ያለው/ያላት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሲስተም ዴቬሎፕመንትና ሜንቴናንስ ክትትል መካከለኛ ኤክስፐርት
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ ወይም ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በኮምፒዩተር ሳይንስ ወይም በኮምፒዩተር ኢንጂነሪንግ
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 4922
- ስራ ልምድ 5/4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- ደረጃ XIII
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ረዳት አካውንታንት
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ቢ.ኤ.ዲግሪ ወይም ኤም.ኤ ዲግሪ በአካውንቲንግ ወይም በባንኪንግና ፋይናንስ
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 4461
- ስራ ልምድ 7/5 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- ደረጃ XV
- ተጨማሪ መስፈርት መሰረታዊ የኮምፒዩተር ችሎታ ማስረጃ ያለው/ያላት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የውስጥ ኦዲተር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ቢ.ኤ.ዲግሪ ወይም ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ ወይም ኤም.ኤ/ኤም.ሲ በአካውንቲንግ ወይም በአካውንቲንግ ፋይናንስ
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 3001
- ስራ ልምድ 4/2 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- ደረጃ ፕሳ-3
- ተጨማሪ መስፈርት መሰረታዊ የኮምፒዩተር ችሎታ ማስረጃ ያለው/ያላት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የዕቃ ግዥ ሰራተኛ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በፐርቼዚንግ ወይም በሂሳብና መዝገብ አያያዝ ወይም መሰል ሙያ አንደኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀ ወይም የቴክኒክና የሙያ ትምህርት ቤት ወይም ዲፕሎማ ኮሌጅ
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 2298
- ስራ ልምድ 8/6 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- ደረጃ ጽሂ-9
- ተጨማሪ መስፈርት መሰረታዊ የኮምፒዩተር ችሎታ ማስረጃ ያለው/ያላት