Contact us: info@addisjobs.net

የካፌ / የሬስቶራንት ሱፐርቫይዘር , ዘመናዊ የምግብ ዝግጅት ባለሙያ, ዘመናዊ የምግብ ዝግጅት ረዳት ባለሙያ, የዳቦ የኬክና የጲዛ ምግብ ዝግጅት ዋና ባለሙያ, አስተናጋጅ, የጥበቃ ሠራተኛ, ጠቅላላ አገልግሎት ሠራተኛ

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

ሴንቸሪ ጀነራል ትሬዲንግ በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 4 ገላን ኮንደሚኒየም አከባቢ ባስገባነው ህንፃ ላይ የካፌ እና ሬስቶራንት አገልግሎት ለመሥጠት ዝግጅቱን አጠናቋል፤ ስለሆነም ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን ባለሙያዎች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
 

    1. የስራ መደቡ፡ የካፌ / የሬስቶራንት ሱፐርቫይዘር      
  • ተፈላጊ ችሎታ፡ በሆቴል ማኔጅመንት በዲግሪ የተመረቀ
  • የስራ ልምድ፡ ለዲግሪ 1 ዓመት ለዲፕሎማ ከ3 ዓመት በላይ
  • ብዛት፡ 1
    1. የስራ መደቡ፡ ዘመናዊ የምግብ ዝግጅት ባለሙያ       
  • ተፈላጊ ችሎታ፡ በምግብ ዝግጅት ሠርተፊኬት
  • የስራ ልምድ፡ ከ3 ዓመት በላይ ልምድና በታወቀ ድርጅት ወስጥ የሰራ/ች
  • ብዛት፡ 2
    1. የስራ መደቡ፡ ዘመናዊ የምግብ ዝግጅት ረዳት ባለሙያ      
  • ተፈላጊ ችሎታ፡ በምግብ ዝግጅት ሠርተፊኬት
  • የስራ ልምድ፡ የ1 ዓመት የሥራ ልምድና በታወቀ ድርጅት ወስጥ የሰራ/ች
  • ብዛት፡ 2
    1. የስራ መደቡ፡ የዳቦ የኬክና የጲዛ ምግብ ዝግጅት ዋና ባለሙያ        
  • ተፈላጊ ችሎታ፡ በምግብ ዝግጅት ሠርተፊኬት እና በመተሳሳይ ሙያ
  • የስራ ልምድ፡ ከ3 ዓመት በላይ የሰራ/ች
  • ብዛት፡ 2
    1. የስራ መደቡ፡ የዳቦ የኬክና የጲዛ ምግብ ዝግጅት ረዳት ባለሙያ       
  • ተፈላጊ ችሎታ፡ በምግብ ዝግጅት ሠርተፊኬት እና በመተሳሳይ ሙያ
  • የስራ ልምድ፡ ከ1 ዓመት በላይ የሰራ/ች
  • ብዛት፡ 2
    1. የስራ መደቡ፡ አስተናጋጅ        
  • ተፈላጊ ችሎታ፡ በምግብና መጠጥ ወይም በሆቴል ኦፕሬሽን አገልግሎት
  • የስራ ልምድ፡ 1 ዓመት የሰራ/ች
  • ብዛት፡ 6
    1. የስራ መደቡ፡ የጥበቃ ሠራተኛ       
  • ተፈላጊ ችሎታ፡ በጥበቃ ስራ በቂ ልምድ እና ቁመና ያለው/ት 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ዕድሜ ከ30 ዓመት በላይ
  • ብዛት፡ 6

 

    1. የስራ መደቡ፡ ጠቅላላ አገልግሎት ሠራተኛ    
  • ተፈላጊ ችሎታ፡ በኤሌክትሪክ በባንክ እና በመሳሰሉት የጥገና ልምድ እና ችሎታ ያለው በዲፕሎማ የተመረቀ/ች
  • ብዛት፡ 1

ለሁሉም የስራ መደቦች

  • ደመወዝ፡ በስምምነት

የስራ ቦታ፡ ህንጻው በሚገኝበት ገላን ኮንደሚኒየም አከባቢ

Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia