የከባድ መኪና ሾፌር , የሰርቪስ ተሸከርካሪ ሾፌር , ኢንሹራንስ ሠራተኛ
Job Overview
ግዮን ኢንዱስትሪያል ኮመርሻል ኃ.የተ.የግ.ማ ከዚህ በታች ለተመለከቱት ክፍት የስራ ደመቦች ባለሙያዎች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡ የከባድ መኪና ሾፌር
- ተፈላጊ ችሎታ፡ 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ፣ 5ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው፣ በከባድ ደረቅ ጭነት ተሸከርካሪ ከእነተሳቢው ሾፌርነት በታወቁ የትራንስፖርት ድርጅቶች ውስጥ ቢያንስ 3 ዓመት ያገለገለ
- ዕድሜ፡ ከ28-54 ዓመት የሆነ
- ብዛት፡ 10
- ደመወዝ፡ በአዲሱ የሾፌሮች የደመወዝ ስኬል መሠረት ሆኖ ማራኪ
- የስራ መደቡ፡ የሰርቪስ ተሸከርካሪ ሾፌር
- ተፈላጊ ችሎታ፡ 6ኛ ክፍል ያጠናቀቀ፣ 3ኛ/4ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያኈው፣ 3 ዓመት እና ከዚያ በላይ ያገለገለ
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- የስራ መደቡ፡ ኢንሹራንስ ሠራተኛ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ ዕውቅና ካለው ኮሌጅ በባንኪንግና ኢንሹራንስ፣ በአውቶ መካኒክና በተመሳሳ የትምህርት ዘርፍ በዲፕሎማ የተመረቀ/ች ፣ በሙያው 2 ዓመት የሰራ/ች ሆኖ በኢንሹራንስ ሙያ የስራ/ች ቢሆን ይመረጣል፡፡
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ በስምምነት