የኦዲዮ ቪዥዋል ባለሙያ
Job Overview
የህገመንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ ጽ/ቤት የኦዲዮ ቪዥዋል ባለሙያ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል
አመልካቾች በማስታወቂያው መሰረት የሚያቀርቡት የትምህርት ማስረጃ የትምህረት ቤት የክፍል ውጤት መግለጫ ከሆነ የትምህርት ቤቶች ማህተምና ማስረጃዎቹ ፎቶግራፍ ያለባቸውና በግልጽ የሚታዩ መሆን አለበት፡፡
- ከመንግስተ መስሪያ ቤት ውጭ የሚቀርብ የስራ ልምድ ማስረጃዎች ይከፈለው የነበረው ደመወዝ የስራ ግብር ስለመከፈሉ የሚየረጋግጥ መሆን አለበት፡፡
- ስልክ ቁጥር 0111266744
- በሌቭል ደረጃ ለተመረቁ አመልካቾች COC ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 1,843
- ስራ ልምድ 2 ዓመት
- የትምህርት ዓይነት በቪድዮና ፊልም ቀረጻ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ የኮሌጅ ዲፕሎማ
- የስራ ደረጃ VII
- የስራ ቦታ አዲስ አበባ