View more
1 month ago
የኦርቶፔዲክ ቴክኖሎጂስት
Job Overview
የሰው ሰራሽ አካልና የአካል ድጋፍ ማደራጃ ድርጅት ከዚህ በታች በተገለጸው የስራ መደብ ውስጥ አመላካቾች አወዳድሮ በቋሚነት/በኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም መስፈርቱ የምታማሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን እና አግባብ ያለው የስራ ልምድ ማስረጃ ይዛችሁ መቅረብ ትችላላችሁ፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የኦርቶፔዲክ ቴክኖሎጂስት
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- የኮሌጅ ዲፕሎማ በኦርቶፔዲክ ቴክኖሎጂ
- የስራ ልምድ – 4 አመት የስራ ልምድ
- መነሻ ደመወዝ – 3648
- ብዛት – 2
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የኦርቶፔዲክ ቴክኒሽያን
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- የኮሌጅ ዲፕሎማ በኦርቶፔዲክ ቴክኖሎጂ
- የስራ ልምድ – 4 አመት የስራ ልምድ
- መነሻ ደመወዝ – 3648
- ብዛት – 2
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ብረት ሰራተኛ
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- በብረታ ብረት ስራ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና
- የስራ ልምድ – 1 አመት የስራ ልምድ
- መነሻ ደመወዝ – 1794
- ብዛት – 4
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ፊዚዮቴራፒስት
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- የመጀመሪያ ዲግሪ /የኮሌጅ ዲፕሎማ በፊዚዮቴራፒ ሕክምና
- የስራ ልምድ – 5/9 አመት የስራ ልምድ
- መነሻ ደመወዝ – 3648
- ብዛት – 2
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ፊዚዮቴራፒስት
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- የመጀመሪያ ዲግሪ/የኮሌጅ ዲፕሎማ በፊዚዮቴራፒ ሕክምና
- የስራ ልምድ – 0/2 አመት የስራ ልምድ
- መነሻ ደመወዝ – 2907
- ብዛት – 2
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የስራ አስኪያጅ ፀሐፊ
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- ዲፕሎማ በሴክሬታሪያል ሳይንስ(ICT)
- የስራ ልምድ – 4 አመት የስራ ልምድ
- መነሻ ደመወዝ – 2714
- ብዛት – 1
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ አትክልተኛ
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- ቀለም እና 6ኛ ክፍል
- የስራ ልምድ – 4 አመት የስራ ልምድ
- መነሻ ደመወዝ – 839
- ብዛት – 1
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሁለገብ የጥገና ሰራተኛ
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- የኮሌጅ ዲፕሎማ በጀነራል መካኒክ
- የስራ ልምድ – 2 አመት የስራ ልምድ
- መነሻ ደመወዝ – 2714
- ብዛት – 1