Contact us: info@addisjobs.net

የኤክስሬይ ባለሙያ , ክሊኒካል ነርስ II , የኤክስሬይ ቴክኒሺያን , ኳንቲቲ ሰርቬየር

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

 
መተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የሥራ መደብ ላይ አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደቡ፡ የኤክስሬይ ባለሙያ    
  • የት/ት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በራዲዮሎጂ የመጀመሪያ ዲግሪና 1 ዓመት የስራ ልምድ
  • ደመወዝ፡ 5,020
  • ደረጃ፡ 14
    1. የስራ መደቡ፡ ክሊኒካል ነርስ II
  • የት/ት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በክሊኒካል ነርሲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም 10+3/ደረጃ IV ዲፕሎማ እና 0/3 ዓመት የስራ ልምድ
  • ደመወዝ፡ 4,589.00
  • ደረጃ፡ 13
    1. የስራ መደቡ፡ የኤክስሬይ ቴክኒሺያን
  • የት/ት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በራዲዮሎጂ 10+3 ወይም ደረጃ IV ዲፕሎማ እና የ1 ዓመት የስራ ልምድ ደመወዝ፡ 3,613
  • ደረጃ፡ 11
    1. የስራ መደቡ፡ ኳንቲቲ ሰርቬየር
  • የት/ት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በሲቪል ምህንድስና ወይም በሌላ ተዛማጅ የትምህርት ዝግጅት ቢ.ኤስ.ሲ/ ዲፕሎማና 2/4 ዓመት የስራ ልምድ
  • ደመወዝ፡ 3,988
  • ደረጃ፡ 12

ማሳሰቢያ፡

  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
  • ድርጅቱ የመጠለያ ቤት፣ የመብራት፣ የውሃና የህክምና አገልግት ለሠራተኛው ከነቤተሰቡ በነጻ ይሰጣል፡፡
  • ተወዳዳሪው ያሸነፉ ዕጩዎች ቅጥር የሚከናወነው በፊት ከነበሩበት ድርጅት መልቀቂያ/ክሊራንስ/ አስቀድመው ሲቀርቢ ብቻ ነው፡፡
  • አመልካቾ የሙያ ብቃት ምዘና ውጤት (COC) እና የታደሰ የሙያ ፈቃድ ሠርተፊኬት ማቅረብ ያስፈልጋል፡፡
Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia