የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዳይሬክተር
Job Overview
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዳይሬክተር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ –
- በኮምፒዩተር ሳይንስ ወይም በኢንፎርሜሽን ሳይንስ ወይም በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ 8 ዓመት ኤምስ.ኤስ.ሲ ዲግሪ 7 ዓመት ያለው/ት
- ብዛት -1
- ደመወዝ፡ – 7086
- የመ.ቀ፡ – x
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ከፍተኛ የኔትወርክ አድሚኒስትሬተር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ –
- በኮምፒዩተር ሳይንስ ወይም በኢንፎርሜሽን ሳይንስ ወይም በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ 6 ዓመት ኤምስ.ኤስ.ሲ ዲግሪ 5 ዓመት ያለው/ት
- ብዛት -1
- ደመወዝ፡ – 5573.00
- የመ.ቀ፡ -VIII