Contact us: info@addisjobs.net

የኢንፎርሜሽን ሴኩሪቲ ማኔጅመንት ,ጀማሪ ሀገር ውስጥ ግዢ ባለሙያ ,ጸሃፊ ,ቢዝነስ አናሊስት ,ማርኬቲንግ ማኔጅር ,ስራ አስኪያጅ

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደብ መጠሪያ፡ የኢንፎርሜሽን ሴኩሪቲ ማኔጅመንት
    • ተፈላጊ የት/ት፡ በኮምፒውተር ሳይንስ፣ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ፤ በኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ፣ MIS & IT ወይም በተመሳሳይ ሙያ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ያለው/ት
    • የስራልምድ፡ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዘርፍ ለመጀመሪያ ዲግሪ 4 ዓመት፣ 2ኛ ዲግሪ 1 ዓመት ፣ በኢንፎርሜሽን ደህንነት ወይም ተያያዥነት ባለው ዘርፍ የሰራ/ች ቢሆን ይመረጣል፡፡
    • ብዛት፡ 05
    • ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
    • የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ
  2. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ጀማሪ ሀገር ውስጥ ግዢ ባለሙያ  
    • ተፈላጊ የት/ት፡ ፐርቸዚንግና ሰፕላይ ማኔጅመንት ዲፕሎማ/ሎጅስቲክስና ሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት ዲፕሎማ
    • የስራልምድ፡ 0-1 ዓመት
    • ብዛት፡ 02
    • ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
    • የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ
  3. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ጸሃፊ  
    • ተፈላጊ የት/ት፡ በሴክሬተሪያል ሳይንስ እና ቢሮ አስተዳደር ዲፕሎማ ያለው/ት
    • የስራልምድ፡ 0 ዓመት
    • ብዛት፡ 02
    • ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
    • የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ
  4. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ቢዝነስ አናሊስት  
    • ተፈላጊ የት/ት፡ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ቢዝነስ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ሎጅስቲክስ/ ሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት
    • የስራልምድ፡ 0 ዓመት
    • ብዛት፡ 1/1/2
    • ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
    • የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ
  5. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ማርኬቲንግ ማኔጅር  
    • ተፈላጊ የት/ት፡ ማርኬቲንግ፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት/ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን/
    • የስራልምድ፡ 0 ዓመት
    • ብዛት፡ 05
    • ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
    • የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ
  6. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ስራ አስኪያጅ  
    • ተፈላጊ የት/ት፡ በሆቴልና ቱሪዝም 10+3 ዲፕሎማ ሌቭል 4 ያለው/ት
    • የስራልምድ፡ 2 ዓመት
    • ብዛት፡ 1
    • ደመወዝ፡ በስምምነት
    • የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት
Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia