የኢንፎሜሽን ቴክኖሎጂ ድጋፍና ጥገና ኬዝ ቲም መሪ , የትራንስፖርት መረጃ ክትትል ትንተና ኬዝ ቲም መሪ
Job Overview
አንበሳ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ፡ የኢንፎሜሽን ቴክኖሎጂ ድጋፍና ጥገና ኬዝ ቲም መሪ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ በኮምፒዩተር ሳይንስ፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግና ኮምፒዩተር ኢንጂነሪንግ ት/ት መስክ ማስተርስ ዲግሪና/የመጀመሪያ ዲግሪ
- የስራ ልምድ፡ 3/5 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ 00
- ደረጃ፡ XII
- የስራ መደብ፡ የትራንስፖርት መረጃ ክትትል ትንተና ኬዝ ቲም መሪ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ በኮምፒዩተር ሳይንስ፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግና ኮምፒዩተር ኢንጂነሪንግ ት/ት መስክ ማስተርስ ዲግሪና/የመጀመሪያ ዲግሪ
- የስራ ልምድ፡ 3/5 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ 00
- ደረጃ፡ XII