Contact us: info@addisjobs.net

የአይሲቲ ባለሙያ

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ከዚህ በታች ለተዘረዘሩ ክፍት የስራ መደቦች መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል::
የስራው ዝርዝር:-

  • የስራው አይነት: የአይሲቲ ባለሙያ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በኮምፒውተር ወይም በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሳይንስ፣በሶፍት ዌር ዴቨሎፕመንት ተመረቀ/ች በሙያው  የሰራ/ች ቢኤስሲ

ክህሎት ፡-

    • በድረ ገጽ ግንባታና በድረ ገጽ ደህንነት አጠባበቅ ስልጠና የወሰደ
    • በፕሮጀክት ስራ የተሳተፈ እውቀት ለመሰረታዊ የአሰራር ሂደት ለውጥ በቂ እውቀት ያለው /ያላት፣ ለውጦችን በፍጥነት የሚቀበልና የሚተገብር/የምትተገብር

ስነምግባር፡- ጥሩ ስነምግባር ያለው/ያላት

Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia