Contact us: info@addisjobs.net

የንግድ ግንኙነትና ትብብር እና የትምህርትና ሥልጠና ባለሙያ – 2 ክፍት ስራዎች

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

የንግድ ውድድርና የሸማቾች ጥበቃ ባለሥልጣን ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡
 

  1. የስራ መደብ መጠሪያ             የንግድ ግንኙነትና ትብብር ከፍተኛ ባለሙያ

ብዛት                          1

ደመወዝ                       6708

ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ

  • በኢኮኖሚክስ/በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን በፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን በመኔጅመንት በኤ/ኤምኤ ዲግሪ 8/7 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ (በምጣኔ ሀብት ዘርፍ የማማከር ወይም ተዛማጅ ልምድ ያለው/ት የኮምፒዩተር ክህሎት ያለው የምጣኔ ሀብት/ኢኮኖሚክስ/ ባለሙያ የሆነ)

 

  1. የስራ መደብ መጠሪያ                 የትምህርትና ሥልጠና ባለሙያ

ብዛት                             1

ደመወዝ                          4056

ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ

  • በሥራ አመራር/በትምህርት አስተዳደር/ቢኤ/ኤምኤ ዲግሪ 4/2 አግባብ ያለው የሥራ ልምድ
  1. የሸማቶች ድጋፍ ባለሙያ

ብዛት                             1

ደመወዝ                          4848

ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ

  • በህግ ኤል ኤል ቢ/ኤል ኤል ኤም/ ዲግሪና 6/4 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ

 

Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia