የንግድ ማዕከል ስራ አስኪያጅ
Job Overview
የአማኑኤል ፀጋ የከተማ ንግድ ሱቅ ቤቶች ልማት አ/ማ ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የንግድ ማዕከል ስራ አስኪያጅ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በማኔጅመንት ወይም በአካውንቲንግ ወይም በኢኮኖሚክስ በቢኤ ዲግሪ ተመርቆ ከ5 ዓመት በላይ የሰራና በመስኩ በከፍተኛ አመራር ውስጥ ያገለገለ
- ጾታ አይለይም
- ብዛት 1
- ደሞወዝ በስምምነት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሂሳብ ፀሐፊና ገንዘብ ያዥ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ፣ ኮሌጅ ወይን TVET ዲፕሎማ የተመረቀና በመስኩ በንግድ ድርጅቶች ውስጥ 3 ዓመት የሰራ
- ጾታ አይለይም
- ብዛት 1
- ደሞወዝ በስምምነት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ጉዳይ አስፈጻሚና የኪራይ ተቆጣጣሪ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ከሆነ 4 ዓመት የሰራ የኮሌጅ ዲፕሎማ ከሆነ 2 ዓመት የሰራ
- ብዛት 1
- ደሞወዝ በስምምነት
- ጾታ አይለይም