የነዳጅ ጥራት ቁጥጥር አገልግሎት ኃላፊ
Job Overview
የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ፡ የነዳጅ ጥራት ቁጥጥር አገልግሎት ኃላፊ
- የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በኬሚስትሪ ወይም በኬሚካል ፔትሮሊየም ኢንጅነሪንግ
- ብዛት፡ 1
- የስራ ልምድ፡ ከትምህር በኃላ 8/6 ዓመት የስራ ልምድ ከዚህ ውስጥ 4/3 ዓመት በኃላፊነት የሰራ
- የስራ ቦታ፡ አ.አ
- ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሠረት
- ደረጃ፡ 12