View more
1 month ago
የነርስ መምህር , የነርስ መምህር , የማህበረሰብ ጤና አጠባበቅ መምህር
Job Overview
አዳማ ጀኔራል ሆስፒታል እና ሜዲካል ኮሌጅ ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡– የነርስ መምህር
- የት/ት ደረጃ፡ በማስተርስ (2ኛ ዲግሪ) ነርስ የተመረቀ/ች በቂ የማስተማር ልምድ ያለው/ት
- የስራ ልምድ፡ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ
- ብዛት፡ 3
- የስራ መደቡ፡– የነርስ መምህር
- የት/ት ደረጃ፡ በሚድዋፈርነት በማስተርስ የተመረቀ/ች በቂ የማስተማር ልምድ ያለው/ት
- የስራ ልምድ፡ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ
- ብዛት፡ 1
- የስራ መደቡ፡– የማህበረሰብ ጤና አጠባበቅ መምህር
-
- የት/ት ደረጃ፡ ማስተርስ ማህበረሰብ ጤና አጠባበቅ ሳይንስ የተመረቀ/ች በቂ የማስተማር ልምድ ያለው/ት
- የስራ ልምድ፡ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ
- ብዛት፡ 2
ለሁሉም ደመወዝ፡ በስምምነት