View more
6 years ago
የትራፊክና የመንገድ ደህንነት ባለሙያ
Job Overview
ዓለም 1ኛ ደረጃ ከፍተኛ አገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማህበር ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡–የትራፊክና የመንገድ ደህንነት ባለሙያ
- የት/ት ደረጃ፡ በአውቶ መካኒክ ዲፕሎማ ያለው/ት እና መሠረታዊ የኮምፒዩተር እውቀት ያለው/ት
- የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ በማህበሩ የደመወዝ ስኬል መሠረት
- የስራ ቦታ ፡ አዲስ አበባ