የትምህርት ጥራት ማረጋገጫ ከፍተኛ ባለሙያ I
Job Overview
አርሲ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የትምህርት ጥራት ማረጋገጫ ከፍተኛ ባለሙያ I
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ –
- የመጀመሪያ ዲግሪ/2ተኛ በኢኮኖሚክስ፣ በማኔጅመንትና በቢዝናስ ማኔጅመንት በሙያ 8/6 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያለው/ት
- ደመወዝ፡ – 4461.00
- ብዛት – 1
- ደረጃ – ፕሣ-7
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የትምህርት ጥራት ማረጋገጫ ከፍተኛ ባለሙያ III
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ –
- የመጀመሪያ ዲግሪ/2ተኛ ዲግሪ በኢኮኖሚክስ፣ በማኔጅመንትና በቢዝናስ ማኔጅመንት በሙያ 7/5 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያለው/ት
- ደመወዝ፡ – 3909.00
- ብዛት – 1
- ደረጃ – ፕሣ-6
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ሴክሬታሪ I
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ –
- በቀድሞው 12ኛ ክፍልና 8 ዓመት የስራልምድ
- ከ1993 መጨረሻ ጀምሮ 10ኛ ክፍል ት/ት ያጠናቀቀና 8 ዓመት የስራ ልምድ ወይም የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ 4 ዓመት የስራ ልምድ
- የኮሌጅ ዲፕሎማ በጽህፈት እና ቢሮ አስተዳደር 2 ዓመት የስራ ልምድ
- ደመወዝ፡ – 1743.00
- ብዛት – 2
- ደረጃ – ጽሂ-8
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ሴክሬታሪ II
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ –
- በቀድሞው 12ኛ ክፍልና 10 ዓመት የስራልምድ
- በአዲሱ 10ኛ ክፍል ቴክኒክ እና ሙያ ዲፕሎማ 6 ዓመት የስራ ልምድ
- የኮሌጅ ዲፕሎማ በጽህፈት እና ቢሮ አስተዳደር 4 ዓመት የስራ ልምድ
- ደመወዝ፡ – 2008.00
- ብዛት – 20
- ደረጃ – ጽሂ-9
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የህግ ባለሙያ II
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ –
- በህግ የመጀመሪያ ዲግሪ/2ተኛ ዲግሪ 5/3 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ት የኦሮሚኛ፣ የአማርኛ እና የእንግሊዘኛ ቋንቋ በትክክል መፃፍ ፣ መናገር መስማት የሚችልና የኮምፒዩተር ችሎታ ያለው/ት
- ደመወዝ፡ – 3909.00
- ብዛት – 1
- ደረጃ – ፕሣ-6
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ከፍተኛ የህግ ባለሙያ I
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ –
- በህግ የመጀመሪያ ዲግሪ/2ተኛ ዲግሪ 6/4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ት የኦሮሚኛ፣ የአማርኛ እና የእንግሊዘኛ ቋንቋ በትክክል መፃፍ ፣ መናገር መስማት የሚችልና የኮምፒዩተር ችሎታ ያለው/ት
- ደመወዝ፡ – 4461.00
- ብዛት – 1
- ደረጃ – ፕሣ-7
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የእንስሳት ጤናና ሥነ-ተዋልዶ ቡድን መሪ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ –
- የመጀመሪያ ዲግሪ/2ተኛ ዲግሪ በእንስሳት ህክምና 9/7 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ት
- ደመወዝ፡ – 5081.00
- ብዛት – 1
- ደረጃ – ፕሣ-8
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ከፍተኛ የድህረ ምረቃ ት/ት ባለሙያ II
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ –
- የመጀመሪያ ዲግሪ/2ተኛ ዲግሪ ኢኮኖሚክስ፣ በማኔጅመንትና በቢዝነስ ማኔጅመንት በሙያው 9/7 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ት
- ደመወዝ፡ – 5081.00
- ብዛት – 1
- ደረጃ – ፕሣ-8
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ከፍተኛ ህዝብ ግንኙነት ባለሙያ I
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ –
- የመጀመሪያ ዲግሪ/2ተኛ ዲግሪ በእንግሊዝኛ፣ በሕዝብ ግንኑነት እና ጆርናሊዝም 8/6 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ት
- ደመወዝ፡ – 4461.00
- ብዛት – 1
- ደረጃ – ፕሣ-7
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ከፍተኛ የውጭ ግኙኝነት ባለሙያ I
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ –
- የመጀመሪያ ዲግሪ/2ተኛ ዲግሪ በእንግሊዝኛ፣ በሕዝብ ግንኑነት እና ጆርናሊዝም 8/6 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ት
- ደመወዝ፡ – 4461.00
- ብዛት – 1
- ደረጃ – ፕሣ-7
ለሁሉም የስራ ቦታ፡- አርሲ ዩኒቨርሲቲ አሰላ