የቴክኒክ ክፍል ሃላፊ እና ሲኒየር አካውንታንት ስራዎች
Job Overview
የአቢጃታ-ሻላ ሶዳ አሽ አክስዮን ማህበር ከዚህ በታች በተገለጸው የስራ መደብ ውስጥ አመላካቾች በቋሚነት አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የምርትና ቴክኒክ ዋና ክፍል ሃላፊ
• የትምህርት ዓይነት/ሙያ
ዲግሪ/ ዲፕሎማ በኢንዱስትሪያል ኬሚስትሪ፣ መካኒካል ኢንጂነር ወይም ተመሳሳይ
• የስራ ልምድ – ለዲግሪ 8 ለዲፕሎማ 10 አመት
• ብዛት – 1
2. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሲኒየር ኮስት አካውንታንት
• የትምህርት ዓይነት/ሙያ
ዲግሪ/ ዲፕሎማ በአካውንቲንግ/ በፋይናንስ
• የስራ ልምድ – ለዲግሪ 2 ለዲፕሎማ 4 አመት
• ብዛት – 1
3. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሲኒየር አካውንታንት
• የትምህርት ዓይነት/ሙያ
ዲግሪ በአካውንቲንግ/ በፋይናንስ
• የስራ ልምድ – 4 አመት
• ብዛት – 1
• የስራ ቦታ ተራ ቁጥር 1እና 2 አቢጃታ ሶዳ አሽ ማምረቻ/ቡልቡላ/ዝዋይ አከባቢ ተራ ቁጥር 3 አዲስ አበባ ዋና መ/ቤት
• ደመወዝ በድርጅቱ እስኬል መሰረት
• ጥቅማ ጥቅም ለተራ ቁጥር 1 እና 2 የመኖሪያ ቤት በነጻ እና ለሁሉም የስራ መደብ የ24 ሰዓት ኢንሹራንስ ሽፋን ይሰጣል፡፡
Email Me Jobs Like These