ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የቴክኒክ ቡድን መሪ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ –
- ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በሜካኒካል ኢንጂነሪንግ ሁለተኛ ዲግሪና የ2 ዓመት የስራ ልምድ ኖሮት ከዚህ ውስጥ 1 ዓመት በሲኒዬር ደረጃ የሰራ ወይም ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በሜካኒካል ኢንጂነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪና የ4 ዓመት የስራ ልምድ ኖሮት ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት በኃላፊነት ደረጃ የሰራ
- ዕውቀት፡
- በማኔጅመንት መርሆዎችና ተሞክሮዎች ችሎታ ያለው
- ስለጥገና አስተዳደር በቂ ዕውቀት ያለው
- በስኳር ኢንዱስትሪ እውቀት ያለው
- በድርጅቱ ፖሊሲዎች ላይ በቂ ግንዛቤ ያለው
- ቡድንን የማስተባበርና የመምራት ችሎታ ያለው
- ሃሳብን የመግለጽና የማስረዳት፣ የማዳመጥና የመደራደር ችሎታ ያለው
- ችግሮችን የመቋቋምና የመፍታች ችሎታ ያለው
- መልካም የስራ ግንኙነት መፍጠር የሚችል
- መሰረታዊ የኮምፒውተርና ተዛማጅ ሶፍትዌሮችን መጠቀም የሚችል
- ሥራ ቦታ፡ ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ አገምሳ ዋና መ/ቤት
- ጥቅማጥቅም፡
- የሕክምና አገልግሎት ከነቤተሰቡ በነፃ ይሰጣል
- የመኖሪያ ቤት መብራትና ውሃ አግልግሎት በነጻ ይሰታል፡፡
- ብዛት -1
- መደወዝ፡ – 14,885.00
- ደረጃ – 23