የተሸከርካሪ ጥገና ባለሙያ, ሹፌር II, የህትመት ከፍተኛ ባለሙያ
Job Overview
አርቲስቲክ ማተሚያ ድርጅት ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡– የህትመት ከፍተኛ ባለሙያ
- የት/ት ደረጃ፡ በሕትመት ቴክኖሎጂ፣ በመካኒካል ኢንጂነሪንግ፣ በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የት/ት መስክ ዲግሪ ያለው/ት ወይም ዲፕሎማ ያለው/ት ወይም ከቴክኒክ 10+2 ሰርተፍኬት ያለው/ት እና መሠረታዊ የኮምፒዩተር ስልጠና የወሰደ/ች ቢሆን ይመረጣል፡፡
- የስራ ልምድ፡ 4/8/10 ዓመት የስራ/ች
- ብዛት፡ 5
- ደረጃ ፡ 7
- የስራ መደቡ፡– ሹፌር II
- የት/ት ደረጃ፡ በቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ 10+2 ሰርተፊኬት ያለው/ች ወይም በቀድሞው 12ኛ ወይም በአዲሱ የት/ት ፖሊሲ 10ኛ ክፍ ያጠናቀቀ/ች እና 4ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው/ች
- የስራ ልምድ፡ 2/6 ዓመት የስራ/ች
- ብዛት፡ 1
- ደረጃ ፡ 5
- የስራ መደቡ፡– የተሸከርካሪ ጥገና ባለሙያ
- የት/ት ደረጃ፡ በአውቶ መካኒክ ወይም በጀነራል መካኒክስ ዲፕሎማ ያለው/ት
- የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት የስራ/ች
- ደረጃ ፡ 5