የተሸከርካሪ መለዋወጫ ዕቃ ግዥ ሰራተኛ
Job Overview
ዲ. ኤች ገዳ የንግድ ኢንዱስትሪ ኃ.የተ.የግ.ማ ከዚህ በታች በተገለጸው የስራ መደብ ውስጥ አመላካቾች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የተሸከርካሪ መለዋወጫ ግዥ ሰራተኛ
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- ከታወቀ የቴክኒክ ተቋም በአውቶ መካኒክስ በዲፕሎማ (Level IV)የተመረቀ
- የስራ ልምድ – በተሸከርካሪ መለዋወጫ ግዥ ስራ ላይ 3 ዓመት በታወቀ ድርጅት ውስጥ ያገለገለ
- የስራ ቦታ – የሀገር ውስት ግዥ መመሪያ/ገርጂ/
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ዕቃ ግዥ ሰራተኛ
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- ከታወቀ ተቋም በግዥና ንብረት አስተዳደር በዲግሪ ወይም ዲፕሎማ የተመረቀ
- የስራ ልምድ – በጠቅላላ የግዥ ስራዎች ላይ 3 ዓመት በታወቀ ድርጅት ውስጥ ያገለገለ
- የስራ ቦታ – የሀገር ውስት ግዥ መመሪያ/ገርጂ/
- ለሁሉም የስራ መደቦች
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- ጥቅማጥቅም፡ የጡረታ ሽፋን፣ የመድን ሽፋንና ሌሎች ጥቅማጥቅሞች