Contact us: info@addisjobs.net

የበጎ አድራጎት ድርጅት ሥራ አስኪያጅ

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

ቅዱስ ፍራንቼስኮስ የኅጻናት መርጃ ማዕከል ከመንግስት ባገኘው የምዝገባና የስራ ፈቃድ ችግረኛ ህፃናትን በመርዳት ግብረ-ሠናይ ስራ በመስተት ላይ ያለ ተቋም ነው፡፡ ድርጅቱ ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደብ መጠሪያ፡ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሥራ አስኪያጅ
    • ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- በማንኛውም የሶሻል ሳይንስ ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ት
    • የስራ ልምድ፡ በአመራር የስራ ቦታ ቢያንስ የአምስት ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት ከህፃናት እንክብካቤ ጋር የተያያዘ ቢሆን ለውድድሩ ተጨማሪ ግብዐት ይሆናል፡፡
    • ደመወዝ፡ በተዋዋይ ወገኖች ስምምነት የሚወሰን ይሆናል፡፡
    • ዕድሜ፡ ከ40 ዓመት በላይ ቢሆን ይመረጣል፡፡

 

Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia