የበጀት አናሊስት , አካውንታንት III , የክልል ስርጭት ኃላፊ
Job Overview
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡– የበጀት አናሊስት
- የስራ ልምድ፡ በአካውንቲነግ፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት ወይም አግባብ ያለው የትምህርት መስክ ቢኤ ዲግሪና 7 ዓመት የስራ ልምድ ወይም ኤም.ኤ ዲግሪ 5 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ 5304
- ደረጃ፡ ፕሣ-6
- የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
- የስራ መደቡ፡– አካውንታንት III
- የስራ ልምድ፡ በአካውንቲነግ ቢኤ ዲግሪ 7 ዓመት የስራ ልምድ ኤም.ኤ ዲግሪ 5 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ወይም ኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም 3ኛ ዓመት ኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀ ወይም 10+3 ያጠናቀቀ 8 ዓመት ወይም 2ኛ ዓመት ኮሌጅ 10+2 ያጠናቀቀ 10 ዓመት ወይም የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ 10 ዓመት
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ 5304
- ደረጃ፡ ፕሣ-6
- የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
- የስራ መደቡ፡– የክልል ስርጭት ኃላፊ
- የስራ ልምድ፡ በአካውንቲነግ ወይም በቢዝነስ ማኔጅመንት እና በተመሳሳይ የስ መስክ ኤም.ኤ ዲግሪ 5 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ወይም ቢ.ኤ ዲግሪ 7 ዓመት የስራ ልምድ ወይም ኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም 3ኛ ዓመት ትምህርት ያጠናቀቀና 2 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ 10,238
- ደረጃ፡ ፕሣ-6
- የቅጥር ሁኔታ፡ በፍሪላንስ