የቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጅ , ረዳት ንብረት ሠራተኛ , የንብረት ሀላፊ , ጫኝና አውራጅ , የጽዳት ሠራተኛ , ሾፌር , ማርኬቲንግ ኦፉሰር , ቴክኒክ ማናጀር
Job Overview
ጁፒተር የንግስ ሥራ ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡ ቴክኒክ ማናጀር
- የት/ት ደረጃ፡ ዲግሪ በኮምፒውተር ሳይንስ እና በመስኩ ለ4 ዓመት በላይ የስራ ልምድ ያለው እንዲሁም በኮምፒውተር ጥገና ላይ የሠራ ይመረጣል፡፡
- ጾታ፡ ወንድ
- ብዛት፡ 2
- የስራ መደቡ፡ ማርኬቲንግ ኦፉሰር
- የት/ት ደረጃ፡ ዲግሪ በማርኬቲንግ እና 0-1 ዓመት እንዲሁም ፈጣን የመግባባት ችሎታ እና የስራ ተነሳሽነት ያለው
- ጾታ፡ አይለይም
- ብዛት፡ 4
- የስራ መደቡ፡ ሾፌር
- የት/ት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ በላይ ያለው እንዲሁም ከ2 ዓመት በላይ የሠራ እና ቴክክ ዕውቀት ያለው
- ጾታ፡ ወንድ
- ብዛት፡ 6
- የስራ መደቡ፡ የጽዳት ሠራተኛ
- የት/ት ደረጃ፡ 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀች እና 1 ዓመት የሰራች ለስራዋ አክብሮትና ፍቅር ያላት
- ጾታ፡ ሴት
- ብዛት፡ 4
- የስራ መደቡ፡ ጫኝና አውራጅ
- የት/ት ደረጃ፡ 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀች እና ቢቻል የስራ ልምድ ያለው ለስራዋ አክብሮትና ፍቅር ያለው
- ጾታ፡ ወንድ
- ብዛት፡ 4
- የስራ መደቡ፡ የንብረት ሀላፊ
- የት/ት ደረጃ፡ ዲግሪ በግዥና ንብረት አስተዳደር/ በማርኬቲንግ/ በተመሳሳይ ትምህርት እና 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ በሙያው የሠራች እንዲሁም የተለያዩ ሶፍት ዌሮችን መጠቀም የምትችል
- ጾታ፡ ሴት
- ብዛት፡ 2
- የስራ መደቡ፡ ረዳት ንብረት ሠራተኛ
- የት/ት ደረጃ፡ ዲፕሎማ በግዥና ንብረት አስተዳደር/ በማርኬቲንግ/ በተመሳሳይ ትምህርት እና 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ በሙያው የሠራች እንዲሁም የተለያዩ ሶፍት ዌሮችን መጠቀም የምትችል
- ጾታ፡ ሴት
- ብዛት፡ 2
- የስራ መደቡ፡ የቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጅ
- የት/ት ደረጃ፡ በማስተርስ/ዲግሪ በቢዝነስ ማኔጅምነት በማኔጅምት/ሳፕላይስ ማኔጅመንት እና 5 ዓመት እና ከዚያ በላይ በሙያው የሠራ ቢቻል በንግድ ድርጅት ውስጥ የሠራ
- ጾታ፡ ወንድ
- ብዛት፡ 2
ለሁሉም
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ደመወዝ፡ በስምምነት