የቀላል ተሸከርካሪ ሾፌር , ሴርቬየር
Job Overview
የአዲስ አበባ ውሃና ሳንቴሽን ማስፋፊያ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ በኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ፡ የቀላል ተሸከርካሪ ሾፌር
- የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ/12ኛ ያጠናቀቀ እና 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ፣ የቀለም ትምህርት እና 2 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 4
- ደረጃ፡ 5
- የስራ መደብ፡ ሴርቬየር
- የትምህርት ደረጃ፡ ኮሌጅ ዲፕሎማ / ዲግሪ በሴርቬየር እና 6/2 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 1
- ደረጃ፡ 11
ለሁሉም የስራ መደቦች
- ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሠረት
- ጥቅማጥቅም፡ በጣም ማራኪ