የቀላል መኪና ሾፌር
Job Overview
አምባዬ ጀነራል ትሬዲንግ ኃ/የ/የግ/ማህበር ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ፡ የቀላል መኪና ሾፌር
- የትምህርት ደረጃ፡ ማንበብ መጻፍ የሚችል
- ዕድሜ፡ ከ40 ዓመት በላይ
- ደመወዝ፡ ያልተጣራ ብር 3,500.00
- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ልደታ አከባቢ
አምባዬ ጀነራል ትሬዲንግ ኃ/የ/የግ/ማህበር ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡