View more
3 years ago
የሽያጭ ፀሐፊ , የቢሮ ጽዳት ሠራተኛ
Job Overview
የመንግስት የልማት ድርጅቶች ሚኒስቴር ሥር የሚተዳደረው አዳሚ ቱሉ የፀረ-ተባይ ማዘጋጃ አክሲዮን ማህበር (የመንግስት ልማት ድርጅት የሆነው) ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡- የሽያጭ ፀሐፊ
- የት/ት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ ኮሌ ጅ /ቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ /10+3/ በሴልስማንሽፕ/ በማርኬቲንግ/ በአካውንቲንግ/ በማኔጅምት/ በኢኮኖሚክስ ተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ፡ በሙያው 2 ዓመት የሥራ/ች
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ 00
- የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት
- የስራ መደቡ፡- የቢሮ ጽዳት ሠራተኛ
- የት/ት ደረጃ፡ 6ኛ ክፍል ያጠናቀቀ
- ብዛት፡ 1
- ጾታ፡ ሴት
- ደመወዝ፡ 00
- የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
ለሁሉም
- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
- ልዩ ልዩ ጥቅማ ጥቅም፡ 100% ሕክምና፣ የ24 ሰዓት ኢንሹራንስ እና የሰርቪስ አገልግሎት ይሰጣል፡