የሽያጭ ኃላፊ እና መረጃ መዝጋቢ/Data Entry/
Job Overview
ኖህ ሪል እስቴት ኃ/የተ/ግ/ኩባንያ በአሁኑ ጊዜ ከ2000 በላይ የሚሆኑ ቪላና አፓርትመንቶች ተገንብተው የሚሸጡ ይገኛሉ፣ በመሆኑም ኖህ ሪል እስቴት ለዚህ ይሆናሉ የሚላቸውን አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሽያጭ ኃላፊ
- ብዛት 15
- ደሞወዝ አበል እና ኮሚሽን
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሪሴፕሽኒስት
- ብዛት 4
- ደሞወዝ በስምምነት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ መረጃ መዝጋቢ/Data Entry/
- ብዛት 1
- ደሞወዝ በስምምነት