የሽያጭ ሰራተኛ
Job Overview
ሊደትኮ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሽያጭ ሰራተኛ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በማርኬቲንግ ሙያ ዲግሪ እና ከ 0-2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት – 1
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሽያጭ ሰራተኛ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በማርኬቲንግ ሙያ ዲግሪ እና ከ 0-2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ቋንቋ – ኦሮምኛ መናገር፣ ማንበብ እና መፃፍ የሚችል/የምትችል
- ብዛት – 1
ለሁሉም የስራ መደቦች
- ደመወዝ፡ በድርጅቱ እስኬል መሠረት