የሽያጭ ሰራተኛ ክፍት የስራ ቦታ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
Job Overview
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቢዝነስ ኢንተርፕራይዝ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የሥራ መደብ ላይ አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡ የሽያጭ ሰራተኛ
- የት/ት ደረጃ፡ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት/ በሴልስ ማኔጅመንት የኮሌጅ ዲፕሎማ ያለው/ት
- የስራ ልምድድ 2 ዓመት የስራ ልምድ
- ልዩ ስልጠና፡ ካሽ ሬጅስተር ማሽን መጠቀም የሚችል/የምትችል
- ብዛት፡ 5
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- የስራ ቦታታ በዋናው መ/ቤትና በየማዕከላት
ማመልከቻ ለማስገባት ከታች ይመልክቱ