የሽያጭ ሰራተኛ እና የሂሳብ ሰራተኛ ስራዎች
Job Overview
ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሽያጭ ሰራተኛ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ዲግሪ/ዲፕሎማ
- የስራ ልምድ ለዲግሪ 0 ዓመት ለዲፕሎማ 2 ዓመት በሙያው ያገለገለች
- ደሞወዝ በስምምነት
- ጾታ ሴት
- ተጨማሪ ችሎታ መሰረታዊ የኮምፒውተር ችሎታ ያላት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሂሳብ ሰራተኛ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ዲግሪ/ ዲፕሎማ
- የስራ ልምድ ለዲግሪ 0 ዓመት ለዲፕሎማ 2 ዓመት በሙያው ያገለገለች
- ደሞወዝ በስምምነት
- ጾታ ሴት
- ተጨማሪ ችሎታ መሰረታዊ የኮምፒውተር ችሎታ ያላት