የሽያጭ ሰራተኛ እና ሾፌር ስራዎች
Job Overview
ድርጅታችን ሙሶ ሰርቨይንግ እና ኮንስትራክሽን መሳሪያዎች አስመጪ ከዚህ ቀጥሎ በተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሽያጭ ሰራተኛ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በማርኬቲንግ ወይንም በሴልስማንሺፕ የመጀመሪያ ዲግሪና በሙያው ከ2 ዓመት በላይ የስራ ልምድ እና መሰረታዊ የኮምፒውተር ስልጠና ክህሎት እና ልምድ ያለው
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሽያጭ ሰራተኛ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ የመጀመሪያ ደረጃ ዲግሪና በሙያው የ2 ዓመት የስራ ልምድ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሾፌር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ከ8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና በቀድሞ መንጃ ፈቃድ 3ኛ ደረጃ ያለው እና የ5 ዓመት የስራ ልምድ
- ደመወዝ በድርጅቱ ስኬል መሰረት