የሽያጭ ሰራተኛ: አውቶ መካኒክ: ማርኬቲንግና ሴልስ ሃላፊ
Job Overview
ዛብሎን ትሬዲንግ ኃላ.የተ.የግ.ማ. የጥራጥሬ የቅባት እህሎች በፋብሪካዎች በማበጠር እና በማትራት ለውጪ ገበያ የሚያቀርብ፣ የአፖሎ ጎማ ብቸኛ አስመጪ የጭነት ትራከሮችንና የግንባታ ብረታ ብረቶች ከውጭ ሀገር እያመጣ በማከፋፈል ንግድ ስራ ላይ የተሰማራ ድርጅት ሲሆን ከዚህ ቀጥሎ በተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የማርኬቲንግና ሴልስ ዋና ክፍል ሃላፊ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በማርኬቲንግ ማኔጅመንት ወይም በማኔጅመንት እና ተመሳሳይ ሙያ በዲግሪ የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ
- ከስራው ጋር አግባብ ያለው የ5 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው በተጨማሪም ጥሩ የማግባባት ችሎታ ያለው/ት
- ብዛት 1
- ደሞወዝ በስምምነት (ማራኪ)
- የስራ ቦታ አ.አ (ቦሌ ጌቱ ኮሜርሻል)
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሽያጭ ሰራተኛ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በማርኬቲንግ/በማኔጅመንት ወይም ተመሳሳይ ሙያ በዲግሪ ወይም በዲፕሎማ የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ
- ከስራው ጋር አግባብ ያለው የ3/5 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው በተጨማሪም ጥሩ የማግባባት ችሎታ ያለው/ት
- ብዛት 1
- ደሞወዝ በስምምነት (ማራኪ)
- የስራ ቦታ አ.አ (ቦሌ ጌቱ ኮሜርሻል)
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ አውቶ መካኒክ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በአውቶ መካኒክ ወይም ተመሳሳይ ሙያ በዲግሪ/ በዲፕሎማ የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ
- ከስራው ጋር አግባብ ያለው የ3/55 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው በተጨማሪም ጥሩ የማግባባት ችሎታ ያለው/ት
- ብዛት 1
- ደሞወዝ በስምምነት (ማራኪ)
- የስራ ቦታ አ.አ (ቦሌ ጌቱ ኮሜርሻል)