Contact us: info@addisjobs.net

የሽያጭ ሰራተኛ, ሌብሊንግ ማሽን ኦፕሬተር , ብሎዊንግ ማሽን ኦፕሬተር, ሙሌት/ፊሊንግ/ ማሽን ኦፕሬተር , ፖኪንግ ማሽን ኦፕሬተር, ሁለገብ ሰራተኛ

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

አኳ ሲልቫ የማእድን ውሃ ማምረቻ ፋብሪካ ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደቡ፡የሽያጭ ሰራተኛ
  • የት/ደረጃ፡ በማርኬቲንግ ማናጅመንት ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ/ዲፕሎማ
  • የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት የስራ/ች
  • ብዛት፡ 5
  1. የስራ መደቡ፡ሌብሊንግ ማሽን ኦፕሬተር
  • የት/ደረጃ፡ በመካኒካል እና ኤሌክትሪካል ዲፕሎማ
  • የስራ ልምድ፡ 3 ዓመት እና ከዚያ በላይ
  • ብዛት፡ 2
  1. የስራ መደቡ፡ብሎዊንግ ማሽን ኦፕሬተር  
  • የት/ደረጃ፡ በመካኒካ እና ኤሌክትሪካል ዲፕሎማ
  • የስራ ልምድ፡ 3 ዓመት እና ከዚያ በላይ
  • ብዛት፡ 2
  1. የስራ መደቡ፡ሙሌት/ፊሊንግ/ ማሽን ኦፕሬተር  
  • የት/ደረጃ፡ 12ኛ ክፍል
  • የስራ ልምድ፡ 6 ዓመት የሥራ ልምድ
  • ብዛት፡ 2
  1. የስራ መደቡ፡ፖኪንግ ማሽን ኦፕሬተር  
  • የት/ደረጃ፡ 12ኛ ክፍል
  • የስራ ልምድ፡ 6 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ 2
  1. የስራ መደቡ፡ሁለገብ ሰራተኛ    
  • የት/ደረጃ፡ 8ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ
  • የስራ ልምድ፡ በፋብሪካ ውስጥ የስራ/ች
  • ብዛት፡ 7

ለሁሉም የስራ መደቦች፡

ደመወዝ፡ በስምምንት

Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia