Contact us: info@addisjobs.net

የሽያጭ ሠራተኛ , ጀማሪ አካውንታንት , ኦዲተር ከኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡           – ኦዲተር              
  • ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ ኮሌጅ ዲፕሎማ / ቢ.ኤ.ዲግሪ በአካውንቲንግ ወይም በፋይናንስ ወይም መሰል ሙያ
  • የስራ ልምድ፡ 6/2 ዓመት
  • ብዛት፡- 01
  • የስራው ሁኔታ፡ በቋሚነት
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡           – ጀማሪ አካውንታንት            
  • ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ ቢ.ኤ.ዲግሪ በአካውንቲንግ ወይም በፋይናንስ ወይም መሰል ሙያ
  • የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
  • ብዛት፡- 03
  • የስራው ሁኔታ፡ በኮንትራት
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡           – የሽያጭ ሠራተኛ          
  • ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ ኮሌጅ ዲፕሎማ በሽያጭ አስተዳደር ወይም ማርኬቲንግ
  • የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
  • ብዛት፡- 03
  • የስራው ሁኔታ፡ በኮንትራት

ለሁሉም የስራ መደቦች

  • የሥራ ቦታ፡ ዋናው መ/ቤት
  • ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia