የሽያጭ መምሪያ ሥራ አስኪያጅ , አካውንታንት II
Job Overview
ተጂ ኢንተርናሽናል ኃ.የተ.የግ. ማህበር የምግብ ሸቀጦችን በዓለም ላይ ለታወቂ አምራችና አቅራቢዎች እያስመጣ በማከፋፈል የሚታወቅ የንግድ ድርጅት ነው፡፡ የሚያስመጣቸው ሸቀጦች ለሱፐር ማርኬቶች፣ ለጅምላና ችርቻሮ መደብሮች፣ ለትልልቅ ሆቴሎችና ምግብ ቤቶች በማከፋፈል ይታወቃል፡፡ ድርጅቱ ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡ የሽያጭ መምሪያ ሥራ አስኪያጅ
- የት/ት ደረጃ፡ ሁለተኛ /የመጀመሪያ ዲግሪ በማርኬቲንግ፣ በማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስና ተዛማች መስኮች እና 6/8 ዓመት ከዚህ ውስጥ 4 ዓመት በኃላፊነት የሰራ
- ተፈላጊ ሙያ፡ መሰረታዊ የኮምፒዩተር እውቀት ያለውና ፣ በንግድ ድርጅት ውስጥ የሰራ ቢሆን ይመረጣል
- ብዛት፡ 1
- የስራ መደቡ፡ አካውንታንት II
- የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ / ዲፕሎማ በአካውንቲንግ የተመረቀ/ች እና 4/6 ዓመት ሆኖ በዱቤ ደንበኞች ሂሳብ አያያዝ የሰራ/ች እና በዚሁ መስክ ለመሥራት ፍላጎት ያለው
- ተፈላጊ ሙያ፡ መሰረታዊ የኮምፒዩተር እውቀት በፒችትሪ ልምድ ያለው ቢሆን ይመረጣል፡፡
- ብዛት፡ 1
ለሁሉም
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት ለተራ ቁጥር 1 በተጨማሪ የሽያጭ ኮሚሽን ይሰጣል