የሽንሻኖ ፕላን ባለሙያ , ቀያሽ , ረዳት ቀያሽ , የጽኅፈትና ቢሮ አስተዳደር ኦፊሰር ሴክሬታሪ II , ሾፌር
Job Overview
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በመሬት ልማት ማኔጅመነት ቢሮ ለመሬት ልማት ከተማ ማደስ ኤጀንሲ የወጣ የክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ
- የስራ ምደቡ: የሽንሻኖ ፕላን ባለሙያ
- ተፈላጊ ችሎታ: የመጀመሪያ ዲግሪ በከተማ ፕላን
- የስራ ልምድ፡ 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ
- ደመወዝ፡: 7983.00
- ብዛት፡ 25
- የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት በየ 3 ወር የሚታደስ
- የስራ ምደቡ: ቀያሽ
- ተፈላጊ ችሎታ: በሰርቬይንግ ኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም በሌቭል IV
- የስራ ልምድ፡ 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ በቀያሽነት የስራ ልምድ
- ደመወዝ፡: 4125.00
- ብዛት፡ 20
- የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት በየ 3 ወር የሚታደስ
- የስራ ምደቡ: ረዳት ቀያሽ
- ተፈላጊ ችሎታ: በሰርቬይንግ ኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም በሌቭል III/ IV
- የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
- ደመወዝ፡: 3900.00
- ብዛት፡ 20
- የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት በየ 3 ወር የሚታደስ
- የስራ ምደቡ: የጽኅፈትና ቢሮ አስተዳደር ኦፊሰር ሴክሬታሪ II
- ተፈላጊ ችሎታ: በጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም በሌቭል IV የተመረቀ
- የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- ደመወዝ፡: 3001.00 የማትግያ አበል 00 ብር በየወሩ
- ብዛት፡ 2
- የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
- ደረጃ፡ ጽሂ-9
- የስራ ምደቡ: ሾፌር
- ተፈላጊ ችሎታ: 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ
- የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት የስራ ልምድ
- ደመወዝ፡: 2298.00 ብር ዓበል 400
- ብዛት፡ 3
- የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
- ደረጃ ፡ እጥ -7