የሱቅ ውስጥ የመጽሀፍ ሽያጭ ሠራተኛ ከቡክላይት የመጽሐፍ ድርጅት
Job Overview
ቡክላይት የመጽሐፍ ድርጅት ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሱቅ ውስጥ የመጽሀፍ ሽያጭ ሠራተኛ
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀና ከዚያ በላይ እና 0 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
- ብዛት፡- 04
- ጾታ – ሴት
- ደመወዝ፡00
- ዕድሜ፡ ከ20-28
- የስራ ሰዓት ፡ ከሰኞ- ቅዳሜ ከጠዋቱ 3፡00 – ምሽት 2፡00 ሰዓት
- አስፈላጊ መስፈርት ፡
- አመርቂ የኮምፒውተር ችታ ያላት
- በጣም ጥሩ የሚባል የእንግሊዘኛ ችታ ያላት
- የተግባቦት ክህሎት፣ ጥሩ የሥራ አፈጻጸም ብቃትና ሱቅ የማስተዳደር እንዲሁም ስራ የመምራት ችሎታ ያላት
ጥብቅ መሥፈርት፡ በቂ ተያዥ ማቅረብ የምትችል
ስልክ፡ 0118121812/ 0118124212