የሰው ኃይል ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ኃላፊ
Job Overview
ዓለም 1ኛ ደረጃ ከፍተኛ አገር አቋራጭ አውቶብስ የግል ባለንብረቶች ማህበር ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ፡ የሰው ኃይል ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ኃላፊ
- የትምህርት ደረጃ፡ በአከውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪና ከዚያ በላይ መሠረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያለው/ት፣ በፒችትሪ / Peachtree knowledge/ ያለውና መሥራት የሚችል/የምትችል እና 3 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ በማህበሩ የደመወዝ ስኬል መሠረት፡፡
- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ