የሰው ሃይል ባለሙያ: የኦዲት ባለሙያ: የስነ-ምግባር መኮንን: ፕሮጀክት ሥልጠና ባለሙያ እና ሌሎች ስራዎች
Job Overview
የአዲስ አበባ ከተማ የመንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የመንገድ ትራፊክ ኢንጅነሪንግና ማኔጅመንት ንዑስ የስራ ሂደት መሪ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – በትራፊክ ኢንጂነሪንግ፣ በትራንስፖርት ኢንጂነሪንግ፣ በሲቪል ኢንጂነሪንግ ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ
- ቀጥታ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ፡ * 2ኛ ዲግሪ 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ለመጀመሪያ ዲግሪ 6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት፡ – 1
- ደመወዝ፡ – 14,802
- ደረጃ፡ – XV
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በጋዜጠኝነትና ኮሙኒኬሽን/ ፖለቲካል ሳይንስና አለም አቀፍ ግንኙነት፣ በቋንቋና ስነጽሁፍ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
- ቀጥታ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ፡ * 2ኛ ዲግሪ 7 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ለመጀመሪያ ዲግሪ 9 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት፡ – 1
- ደመወዝ፡ – 9,867.00
- ደረጃ፡ – XII
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ከፍተኛ የሰው ሃይል ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – በማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በህዝብ አስተዳደር፣ በሰው ሃይል አስተዳደር
- ቀጥታ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ፡ * 2ኛ ዲግሪ 6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ለመጀመሪያ ዲግሪ 8 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት፡ – 1
- ደመወዝ፡ – 8,273.00
- ደረጃ፡ – XI
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ከፍተኛ የኦዲት ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – አካውንቲንግ፣ ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ፣ ባንኪንግ እና ፋይናንስ አስተዳደር
- ቀጥታ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ፡ * 2ኛ ዲግሪ 6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ለመጀመሪያ ዲግሪ 8 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት፡ – 1
- ደመወዝ፡ – 8,273.00
- ደረጃ፡ – XI
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የስነ-ምግባር መኮንን
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – በህግ፣ በስነ-ምግባር ፍልስፍና ፣ በፖለቲካል ሳይንስ፣ በማኔጅመንት፣ በሶሾሎጂ እና ሶሻል ሳይንስ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
- ቀጥታ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ፡ * 2ኛ ዲግሪ 6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ለመጀመሪያ ዲግሪ 8 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት፡ – 1
- ደመወዝ፡ – 8,273.00
- ደረጃ፡ – XI
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የኦዲት ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – አካውንቲንግ፣ ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ፣ ባንኪንግ እና ፋይናንስ አስተዳደር
- ቀጥታ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ፡ * 2ኛ ዲግሪ 5 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ለመጀመሪያ ዲግሪ 7 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት፡ – 1
- ደመወዝ፡ – 6,822.00
- ደረጃ፡ – X
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ፕሮጀክት ሥልጠና የማካተት ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – በህግ፣ በሶሾሎጂ፣ ኢኮኖሚክስ፣ ማኔጅመንት ሳይኮሎጂ እና ተመሳሳይ የትምህርት መስክ
- ቀጥታ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ፡ * 2ኛ ዲግሪ 6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ለመጀመሪያ ዲግሪ 8 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት፡ – 1
- ደመወዝ፡ – 8,273.00
- ደረጃ፡ – XI