Contact us: info@addisjobs.net

የሰው ሃብት አስተዳደር ከፍተኛ ኤክስፐርት

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

ኩባንያችን ህዳሴ ቴሌኮም አክሲዮን ማህበር በትርፍ ላይ በተመሰረተ የንግድ ስራ ላይ የተሰማራና ከ2508 በላይ ባለድርሻዎችንና ሰራተኞችን በመያዝ እ.ኤ.አ በ2011 የተመሰረተ የአክሲዮን ማህበር ነው፡፡ ኩባንያችን በዋነኝነት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር ባደረገው ስምምነት መሰረት የሞባይል ቫዉቸር ካርድ፣ የሞባይል ሲም ካርድና ሌሎች የቴሌኮም ምርቶችን በመላው የሀገሪቱ ክፍል የመሸጥና የማከፋፈል ስራ የሚሰራ እና ሙሉ ትኩረት በትርፋማነትና በዕድገት ላይ በማድረግ የማህበሩን ባለድርሻዎችን ፣ የሠራተኞቹን ምኞትና ራዕይ ለማሳካት ከፍተኛ ጥረት እያደረገ የሚገኝ ኩባንያ ነው፡፡ ስለሆነም ህዳቴ ቴሌኮም አክሲዮን ማህበር ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሰው ሃብት አስተዳደር ከፍተኛ ኤክስፐርት
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • የመጀመሪያ ዲግሪ በኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ 2 ዓመት አግባብ ባለው የስራ ልምድ ያለው/ት
    • የመጀመሪያ ዲግሪ በኮምፒውተር ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስ በኮምፒውተር ኢንጅነሪንግ እና ተዛማጅ የት/ዘርፍ 2 ዓመት አግባብ ባለው የስራ ልምድ ያለው/ት
  • የስራ ቦታ – ዋናው መ/ቤት እና
  • ደረጃ                         – 9/8
  • ብዛት – አንድ
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ኔትዎርክ ኢንጅነር
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • የመጀመሪያ ዲግሪ በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ፣ 2 ዓመት አግባብ ባለው የስራ መስክ ሥራ የሰራ/ች
    • የመጀመሪያ ዲግሪ በኮምፒውተር ሳይንስ፣ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ ፣ በኮምፒውተር ኢንጅነሪንግ እና ተዛማጅ የትምህርት ዘርፍ 2 ዓመት አግባብ ባለው የስራ መስክ ሥራ የሰራ/ች
  • የስራ ቦታ – ዋናው መ/ቤት
  • ደረጃ                         – 9/8
  • ብዛት – 5
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሽያጭ መኮንን
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ቢ.ኤ ዲግሪ በማርኬቲንግ ፣ ማኔጅመንት ያለው/ት እና 2 ዓመት አግባብ ባለው የስራ መስክ የሰራ/ች
  • ቦታ                         ዋና መ/ቤት
  • ብዛት 1
  • ደረጃ 8
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ኦዲተር
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ቢ.ኤ ዲግሪ በአካውንቲንግ የትምህርት ዘርፍ ያለው/ት 2 ዓመት አግባብ ባለው የስራ መስክ የሰራ/ች
  • ቦታ                         ዋና መ/ቤት
  • ብዛት 12
  • ደረጃ 8
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ኮምፒውተር ኢንጅነር
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ኤም.ኤ ዲግሪ በኮምፒውተር ሳይንስ ያለው/ት ስራ ልምድ አይጠይቅም
    • የመጀመሪያ ዲግሪ በኮምፒውተር ሳይንስ ኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ ኮምፒውተር ኢንጅነሪንግ ወይም አይቲ የትምህርት ዘርፍ ያለው/ት 2 ዓመት አግባብ ባለው የስራ መስክ የሰራ/ች
  • ቦታ                         ዋና መ/ቤት
  • ብዛት 1
  • ደረጃ 8
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሲኒየር አውቶ መካኒክ (ለቀላልና ለከባድ ተሸከርካሪ)
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ኮሌጅ ዲፕሎማ በውቶሞቲብ ቴክኖሎጂ የተመረቀ/ች 4 ዓመት በሙያው የሠራ/ች
    • 10+2 ቴክኒክ ሙያ ት/ቤት በሰርተፊኬት በአውቶ መካኒክ መስክ የተመረቀ/ች 6 ዓመት በሙያው የሠራ/ች
  • ቦታ                         ዋና መ/ቤት
  • ብዛት 6
  • ደረጃ 8
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ከፍተኛ የተሸከርካሪ ምርመራ ባለሙያ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ኮሌጅ ዲፕሎማ በአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ የተመረቀ/ች 4 ዓመት በሙያው የሰራ/ች
    • 10+2 ቴክኒክ ሙያ ት/ቤት በሰርተፊኬት በአውቶ መካኒክ መስክ የተመረቀ/ች 6 ዓመት በሙያው የሰራ/ች
  • ቦታ                         ዋና መ/ቤት
  • ብዛት 1
  • ደረጃ 8
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሴልስ ሳፖርት ኦፊሰር
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ቢ.ኤ ዲግሪ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት 2 ዓመት አግባብ ባለው ስራ የሰራ/ች
  • ቦታ                         ዋና መ/ቤት
  • ብዛት 1
  • ደረጃ             8

 

 

 

  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ፕላኒንግ ኦፊሰር
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ቢ.ኤ ዲግሪ በኢኮኖሚክስ ያለው/ት 2 ዓመት አግባብ የስራ ልምድ ያለው/ት
  • ቦታ                         ዋና መ/ቤት
  • ብዛት 1
  • ደረጃ 8
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ቢዝነስ ዴቨሎፕመንት ኦፊሰር
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • የመጀመሪያ ዲግሪ በቢዝነስ ማኔጅመንት እና በኢኮኖሚክስ ያለው/ት 2 ዓመት አግባብ ባለው የስራ መስክ የሰራ/ች
  • ቦታ                         ዋና መ/ቤት
  • ብዛት 1
  • ደረጃ 8
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ፕሮሞሽን መኮንን
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ቢ.ኤ ዲግሪ በማርኬቲንግ፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት ያለው/ት 2 ዓመት አግባብ ባለው የስራ መስክ የሰራ/ች
  • ቦታ                         ዋና መ/ቤት
  • ብዛት 1
  • ደረጃ 8
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ አካውንታንት
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ቢ.ኤ ዲግሪ በአካውንቲንግ የትምህርት ዘርፍ ያለው/ት 2 ዓመት አግባብ ባለው የስራ መስክ የሰራ/ች
  • ቦታ                         ዋና መ/ቤት
  • ብዛት 2
  • ደረጃ 8
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ አውቶመካኒክ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • የኮሌጅ ዲፕሎማ በአውቶ መካኒክ/በጀነራል መካኒክ የተመረቀ/ች እና በከባድ ተሸከርካሪ ጥገና 2 ዓመት የሰራ/ች
    • 10+2 በአውቶ መካኒክ/በጀነራል መካኒክ የተመረቀ/ች በከባድ ተሸከርካሪ ጥገና 4 ዓመት የሰራ/ች
  • ቦታ                         ዋና መ/ቤት
  • ብዛት 3
  • ደረጃ 7
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የተሸከርካሪ ምርመራ ባለሙያ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • የኮሌጅ ዲፕሎማ በአውቶ መካኒክ የተመረቀ/ች መሠረታዊ የኮምፒውተር ችሎታ ያለው/ት እና 2 ዓመት በተሸከርካሪ ጥገና በብቃት ፍተሸ ላይ የሰራ/ች
    • 10+2 ከቴክኒክና ሙያ ሰርተፊኬት በአውቶ መካኒክ የተመረቀ/ች መሰረታዊ የኮምፒውተር ችሎታ ያለው/ት 4 ዓመት በተሸከርካሪ ጥገና በብቃት ፍተሸ ላይ የሰራ/ች
  • ቦታ                         ዋና መ/ቤት
  • ብዛት 4
  • ደረጃ 7
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ጁኒየር ሴልስ ሳፖርት ኦፊሰር
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • የመጀመሪያ ዲግሪ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት ያለው/ት እና የስራ ልምድ አይጠይቅም መሰረታዊ የኮምፒውተር ችሎታ ያለው/ት
  • ቦታ                         ዋና መ/ቤት
  • ብዛት 1
  • ደረጃ 7
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ኮምፒውተር ቴክኒሻያን
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • በአይቲ ወይም በኮምፒውተር ሳይንስ ዲፕሎማ እና 2 ዓመት አግባብ ባለው ስራ ላይ የሠራ/ች
  • ቦታ                         ዋና መ/ቤት
  • ብዛት 5
  • ደረጃ 6
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የዕቃ ግምጃ ቤት ሰራተኛ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • የኮሌጅ ዲፕሎማ በግዥና ንብረት አስተዳደር፣ በማርኬቲንግ፣ በአካውንቲንግ የተመረቀ/ች እና 2 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ት
  • ቦታ                         ዋና መ/ቤት
  • ብዛት 2
  • ደረጃ 6

 

 

 

 

  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ አሲስታንት መካኒክ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • 10+2 ሰርተፊኬት በአውቶ መካኒክ/ጀነራል መካኒክ/ የተመረቀ/ች ስራ ልምድ አይጠይቅም
    • 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ከባድ ተሸከርካሪ ጥገና የሰራ/ች
  • ቦታ                         ዋና መ/ቤት
  • ብዛት 1
  • ደረጃ 4
Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia