የፌዴራል ሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ፡ የሰነድ ማረጋገጥና መመዝገብ ባለሙያ III
- የትምህርት ደረጃ፡ በሕግ የመጀመሪያ ዲግርና እና 4 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 12
- ደመወዝ፡ 00
- የስራ ቦታ፡ ለቅ/ጽ/ቤትና ለዋናው መ/ቤት
- ደረጃ፡ XII
- የስራ መደብ፡ የሰነድ ማረጋገጥና መመዝገብ ባለሙያ IV
- የትምህርት ደረጃ፡ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ የጽሕፈትና ቢሮ አስተዳደር፣ ሕግ፣ ስታትስቲክስ፣ ስራ አመራር፣ አካውንቲንግ፣ ፐርቼዚንግ ማኔጅመንት፣ ሰፕላይ ማኔጅመንት ፣ ሪከርድ ማኔጅመንት፣ ባንኪንግና ፋይናንስ፣ ዲፕሎማና 6 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 84
- ደመወዝ፡ 00
- የስራ ቦታ፡ ለቅ/ጽ/ቤትና ለዋናው መ/ቤት
- ደረጃ፡ XI
- የስራ መደብ፡ የሰነድ ማረጋገጥና መመዝገብ ባለሙያ III
- የትምህርት ደረጃ፡ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ የጽሕፈት ቢሮ አስተዳደር፣ ሕግ ስታትስቲክስ ዲፕሎማና አግባብ ያለው 4 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 10
- ደመወዝ፡ 00
- የስራ ቦታ፡ ለቅ/ጽ/ቤትና ለዋናው መ/ቤት
- ደረጃ፡ VIII
- የስራ መደብ፡ የሰነድ ማረጋገጥና መመዝገብ ባለሙያ II
- የትምህርት ደረጃ፡ በሕግ፣ በአካውንቲንግ፣ በማናጅመንት የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ ወይም 10+2 ወይም ደረጃ II 6 ዓመት የስራ ልምድ ፣ 10+3 ደረጃ III 4 ዓመት የስራ ልምድ ወይም ቢ.ኤ ዲግሪና 0 ዓመት
- ብዛት፡ 20
- ደመወዝ፡ 00
- የስራ ቦታ፡ ለቅ/ጽ/ቤትና ለዋናው መ/ቤት
- ደረጃ፡ VIII