View more
7 years ago
የሥራ ፈጠራ ንግድ ሥራ አመራር አስተባባሪ
Job Overview
የአዲስ ከተማ ቴክኒክና ሙያ ማሠልጠኛ ተቋም ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የሥራ ፈጠራ ንግድ ሥራ አመራር አስተባባሪ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ –
- የመጀመሪያ ዲግሪና በላይ በቢዝነስ የሙያ ዘርፍ 0 ዓመት የስራ ልምድ ደረጃ በደረጃ የብቃት ማረጋገጫ የደረጃ 4 COC ያለው/ት
- መደወዝ፡ – 00
- ብዛት፡ – 2
- ደረጃ ፡ -ኬሪየር
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የፀጉር ሥሪ አሠልጣኝ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ –
- በደረጃ 4 ወይም 5 የተመረቀ በፀጉር ስራ ወይም በሄርድሬሲንግ በሞያ ማእቀፍ በሰለጠነበት ደረጃ 4 ማረጋገጫ COC ያለው/ት
- መደወዝ፡ – 00
- ብዛት፡ – 2
- ደረጃ ፡ -ኬሪየር
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ሲኒየር ፋይናንስ ኦፊሰር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ –
- ዲግሪ በአካውንቲንግ ወይም በኢኮኖሚክስ ወይም በተመሳሳይ የሥራ ዘርፎች የስራ ልምድ 5 ዓመት ያለው/ት
- መደወዝ፡ – 00
- ብዛት፡ – 1
- ደረጃ ፡ – ፕሳ 4
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የቢሮ አስተዳደር ፀሐፊ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ –
- በቀድሞ 12ኛ/ በአዲሱ 10ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀና 8 ዓመት የስራ ልምድ እንዲሁም በአይቲ ወይም ሴክሬታሪያል ሳይንስ የተመረቀ ወይም ከ1995ዓ.ም መጨረሻ ጀምሮ ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ቤት 10+1 ያጠናቀቀና 6 ዓመት የስራ ልምድ ወይም የቴክኒክና ሙያ ትምህርት ዲፕሎማና 4 ዓመት የስራ ልምድ የኮሌጅ ዲፕሎማና 2 ዓመት የስራ ልምድ ወይም የሙያ ምዘና ወስዶ የደረጃ 4 የብቃት ማረጋገጫ ማስረጃ የተሰጣቸው እና 0 ዓመት ስራ ልምድ
- መደወዝ፡ – 00
- ብዛት፡ – 2
- ደረጃ ፡ – ጽሂ-8
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የጥራት ምርታማነት ማሻሻያ የካይዘን አስተባባሪ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ –
- የመጀመሪያ ዲግሪ በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ወይም በማኑፋክችሪንግ ዘርፍ በጋርመንት በብረታብረት በኤሌክትሪክሲቲ በሙያው የስራ ልምድ 0 ዓመት የስራ ልምድ ደረጃ በደረጃ የብቃት ማረጋገጫ የደረጃ 4 COC ያለው/ት
- መደወዝ፡ – 00
- ብዛት፡ – 1
- ደረጃ ፡ -ኬሪየር
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የሳኒተሪ አሰልጣኝ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ –
- የመጀመሪያ ዲግሪ ከታወቀ ኮሌጅ ወይም ዩኒቨርሲቲ በውሃ ምህንድስና ወይም ቴክኒሽያንነት የተመረቀ/ች የ0 ዓመት የስራ ልምድ ደረጃ በደረጃ የብቃት ማረጋገጫ የደረጃ 4 COC ያለው/ት
- መደወዝ፡ – 00
- ብዛት፡ – 1
- ደረጃ ፡ -ኬሪየር
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የሥልጠና ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ –
- የመጀመሪያ ዲግሪ በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ወይም በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ በጋርመንት በብረታ ብረት በኤሌክትሪክሲቲ በሙያው የ0 ዓመት የስራ ልምድ ደረጃ በደረጃ የብቃት ማረጋገጫ የደረጃ 4 COC ያለው/ት
- መደወዝ፡ – 00
- ብዛት፡ – 1
- ደረጃ ፡ -ኬሪየር