View more
1 month ago
የሥራ አከባቢ ጤንነትና ደህንነት አጠባበቅ ባለሙያ I , ሴክሬታሪ II
Job Overview
የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ፡ የሥራ አከባቢ ጤንነትና ደህንነት አጠባበቅ ባለሙያ I
- የትምህርት ደረጃ፡ በሙያ ደህንነትና ጤንነት ወይም በተመሳሳይ የት/ት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ እና 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት፡ 2
- ደመወዝ፡ 00
- ደረጃ፡ ፕሣ-2/1
- የስራ መደብ፡ ሴክሬታሪ II
- የትምህርት ደረጃ፡ በሴክሬታሪያል ሳንስና በቢሮ አስተዳደር የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም 10+3/ 10+2/ 10+1 ወይም 10/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና 4/6/8/10 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት፡ 21
- ደመወዝ፡ 00
- ደረጃ፡ ጽሂ-9