Contact us: info@addisjobs.net

የምርት ፈረቃ መሪ , መካኒክ , ኦፕሬተር II , ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮኒክስ ቴክኒሽያን , ኢንቨንተሪ ኮንትሮለር , ሾፌር

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

ማሜ ስቲል ሚል ኃ.የተ.የግ.ማ ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደብ፡ የምርት ፈረቃ መሪ
  • የትምህርት ደረጃ፡ በጠቅላላ መካኒክስ/ማኑፋክቸሪንግ ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የት/ት ዘርፍ 10+3 /ደረጃ 4 ዲፕሎማ ያለው/ት እና በሙያው  4 ዓመትና ከዚያ በላይ በፋብሪካ ውስጥ የሰራ/ች
  • ብዛት፡ 2
  1. የስራ መደብ፡ መካኒክ  
  • የትምህርት ደረጃ፡ በጠቅላላ መካኒክስ 10+2 /ደረጃ 4/ ወይም 10+2 /ደረጃ 3/ ያለው/ት እና በሙያው  2/4 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ 2
  1. የስራ መደብ፡ ኦፕሬተር II
  • የትምህርት ደረጃ፡ በጠቅላላ መካኒክስ/ማኑፋክቸሪንግ ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የት/ት ዘርፍ 10+3 /ደረጃ 4 ዲፕሎማ ወይም 10+2 /ደረጃ 3/ ያለው/ት እና 0/2 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ 4
  1. የስራ መደብ፡ ኦፕሬተር I
  • የትምህርት ደረጃ፡ በጠቅላላ መካኒክስ/ማኑፋክቸሪንግ ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የት/ት ዘርፍ 10+3 /ደረጃ 4 ዲፕሎማ ወይም 10+2 /ደረጃ 3/ ያለው/ት እና 0/2 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ 2
  1. የስራ መደብ፡ ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮኒክስ ቴክኒሽያን
  • የትምህርት ደረጃ፡ በኢንዱስትሪያል ኤሌክትሮኒክስ ኮንትሮሊንግ ወይም በኤሌክትሪሲቲ /ደረጃ 4 ዲፕሎማ ወይም 10+2 /ደረጃ 3/ ያለው/ት እና 0/2 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ 2
  1. የስራ መደብ፡ ኢንቨንተሪ ኮንትሮለር
    • የትምህርት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ /በሰፕላይስ ማኔጅመንት/ በማኔጅመንት/ በፐርቸዚንግና በተመሳሳይ የት/ት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ/ዲፕሎማ እንዲሁም የኮምፒተር አጠቃቀም ችሎታ ያለው/ች እና 2/4 ዓመት እና ከዚያ በላይ በሙያው የስራ/ች
    • ብዛት፡ 1
  2. የስራ መደብ፡ ሾፌር    
    • የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀና በድሮው 3ኛ በአሁኑ ህዝብ 1 /አውቶ ታክሲ 2 መንጃ ፈቃድ ያለው እና በሙያው 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
    • ብዛት፡ 2

 

ለሁሉም የሥራ መደቦች

  • ደመወዝ፡ በስምምነትና ማራኪ
  • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
  • የስራ ቦታ፡ ቃሊቲ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ማዕከል ወረድ ብሎ ውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ፊት ለፊት
  • የመኖሪያ አድራሻ፡ ለተራ ቁጥር 7 የአመልካቾች የመኖሪያ አድራሻ እንቁላል ፋብሪካ፣ ሸጎሌ ወይም ሰሜን ማዘጋጃና በእነዚህ አከባቢዎች ዙሪያ ቢሆን ይመረጣል፡፡
Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia