ከ 2,060 በላይ ክፍት የስራ ቦታዎች – HUA JIAN INTERNATIONAL LIGHT INDUSTRY
Job Overview
HUA JIAN INTERNATIONAL LIGHT INDUSTRY ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የምርት ሠራተኛ (Operators)
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ -8ተኛ ክፍል በላይ
- የስራ ልምድ፡ – አያስፈልግም
- ብዛት – 2000
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የፕሮዳክሽን ሱፐርቫይዘር (Production supervisors)
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ -ኮሌጅ / ዩኒቨርሲቲ
- የስራ ልምድ፡ – 3 ዓመት
- ብዛት – 40
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የኤሌክትሪክ ሠራተኛ ሆኖ የተለያዩ ማሽኖችን መጠገን የሚችል በተለይ የጫማ ስፌት ማሽኖች
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ -ኮሌጅ / ዩኒቨርሲቲ /በልምድ
- የስራ ልምድ፡ – 5 ዓመት
- ብዛት – 6
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የመኪኖች ማሽን መካኒክ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ -ኮሌጅ / ዩኒቨርሲቲ /በልምድ
- የስራ ልምድ፡ – 5 ዓመት
- ብዛት – 2
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የቻይንኛ ቋንቋ መፃፍና ማንበብ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ -ኮሌጅ / ዩኒቨርሲቲ /በልምድ
- የስራ ልምድ፡ – 1 ዓመት
- ብዛት – 3
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የጥበቃ ሰራተኛ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ከዚህ በፊት የውትድርና ልምድ ያለው
- የስራ ልምድ፡ – 5 ዓመት
- ብዛት – 20
ለሁሉም ፡
ተጨማሪ መስፈርት፡ ጥሩ እንግሊዘኛ ተመራጭ ነው
ደመወዝ፡- በስምምነት
የስራ ቦታ፡- አዲስ አበባ
- ጥቅማጥቅሞች
- የተለያዩ ስልጠናዎች
- የነፃ ምግቦች
- ነፃ የስራ ልብስ
- የትራንስፖርት ቦነስ