የምርትና ጥገና መምሪያ ስራ አስኪያጅ
Job Overview
ንጋት መካኒካል ምህንድስና አክስዮን ማህበር ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የምርትና ጥገና መምሪያ ስራ አስኪያጅ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በመካኒካል ምህንድስና/ በኢንደስትሪያል ምህንድስናና/በብረታ ብረት ምህንድስና / በሚታለርጂ/ በማኑፋክቸሪንግ የ8 ዓመት የስራ ልምድ ኖሮት ከዚህ ውስጥ 3 ዓመት በኃላፊነት የሰራ፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ኮስትና በጀት ሲኒየር አካውንታንት
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በአካውንቲንግ/ በአካውንቲንግና ፋይናንስ በመጀመሪ ዲግሪ የተመረቀ ሆኖ ቢያንስ ለ4 ዓመት በተመሳሳ ሙያ በማምረቻ ድርጅት ውስጥ የሰራ/ች፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የማርኬቲንግና ሽያጭ መምሪያ ስራ አስኪያጅ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በማኔጅመንት/ በቢዝነስ ማኔጅመንት /በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን / በማርኬቲንግ ማኔጅመንት / በማርኬቲንግና ሴልስ ማኔጅመንት/ በኢኮኖሚክስ/ የመጀመርያ ዲግሪና የ8 ዓመት የስራ ልምድ ኖሮት ከዚህ ውስጥ 3 ዓመት በኃላፊነት የሰራ/ች
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሾፌር II
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀና 4ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ኖሮት 4 ዓመት የስራ ልምድ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ዳይሜከር II
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በማሽኒንግ ቴክኖሎጂ ዲፕሎማና 4 ዓመት የስራ ልምድ ወይም ከታወቀ ኮሌጅ/የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋም /10+2/ በማኑፋክቸሪንግ ቴክኖሎጂ / በማሽን/ በብረታብረት ቴክኖሎጂ /በጠቅላላ ሜካኒክስ ወይም አግባብ ያለው ሌላ የቴክኒክ ዘርፍ ሰርተፊኬትና የ6 ዓመት የስራ ልምድ፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ጀማሪ ፕላንና ፕሮግራም ኦፊሰር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በኢኮኖሚክስ/በስታስቲክስ የመጀመሪ ዲግሪ ያለው/ት ወይም ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ /ኮሌጅ ኢኮኖሚክስ/በስታስቲክስ ዲፕሎማ የ2 ዓመት የስራ ልምድ፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የጥራት ማረጋገጫ ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ከታወቀ የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋም በኢንዱስትሪያል ምህንድስና/ በሜታሎርጂ/በብረታ ብረት ቴክኖሎጂ/ በማኑፋክቸሪንግ ቴክኖሎጂ / በማሽን ቴክኖሎጂ ዲፕሎማ ያለው ሆኖ በተዛማጅ የሰራ ዘርፍ 2 ዓመት የስራ ልምድ፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሞተረኛ/ፖስተኛ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- 12ኛ ክፍል / በአዲሱ የት/ት ፖሊሲ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀና ሞተር ብስክሌት መንጃ ፈቃድ ኖሮት በሞተረኛነት ወይም በጉዳይ አስፈጻሚነት ለ1 ዓመት የስራ ልምድ፡፡
ለሁሉም ስራ መደቦች፡-
- ደመወዝ – በስምምነት
- የስራ ቦታ – አዲስ አበባ