የምርትና ቴክኒክ መምሪያ ኃላፊ የምርትና ቴክኒክ መምሪያ ኃላፊ
Job Overview
ፍለክሲብል ፖኬጂንግ ማምረቻ ኃ/የተ/የግ/ማ ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ ከሙከራ ጊዜ በኃላ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የምርትና ቴክኒክ መምሪያ ኃላፊ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በህትመት ቴክኖሎጂ፣ በመካኒካል፣ በኤሌክትሪካል በኬሚካልና በሌሎች ተመሳሳይ የትምህርት ዘርፎች የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ት
- የስራ ልምድ፡-
- በሙያው 5 ዓመት የሰራ/ችና በሕትመት ቴክኖሎጂ ስልጠና የወሰደ/ች መሆን ይኖርበታል
- ብዛት፡ – 1
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮኒክስ ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ከታወቀ የቴክኒክ እና ሙያ ትምህርት ተቋም በኤሌክትሪካል ወይም ኤሌክትሮኒክስ ሙያ አድቫንስ ዲፕሎማ ያለው/ት
- የስራ ልምድ፡-
- በሙያው 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሰራ/ችና
- ብዛት፡ – 3
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የጄነራል መካኒክ ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ከታወቀ የቴክኒክ እና ሙያ ትምህርት ተቋም በጠቅላላ መካኒክ ሙያ አድቫንስ ዲፕሎማ ያለው/ት
- የስራ ልምድ፡-
- በሙያው 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሰራ/ችና
- ብዛት፡ –