የማህበራዊ ሚዲያ ከፍተኛ አዘጋጅ I : የድረገጽና አዲሱ ሚዲያ አዘጋጅ III : የማህበራዊ ሚዲያ አዘጋጅ III : ሾፌር II
Job Overview
የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ኤጀንሲ ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ፡ የማህበራዊ ሚዲያ ከፍተኛ አዘጋጅ I
- ተፈላጊ ችሎታ፡ ባችለር ዲግሪ/ የማስተርስ ዲግሪ በጋዜጠኝነትና ኮሚዩኒኬሽን ወይም መሰል የት/ት መስክ እና 6/5 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- ክህሎት፡ በጋዜጠኝነት በድረ ገጽና በማህበራዊ ሚዲያ ሙያ የሥራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ 7,284.00
- ደረጃ፡ VII
- የስራ መደብ፡ የድረገጽና አዲሱ ሚዲያ አዘጋጅ III
- ተፈላጊ ችሎታ፡ ባችለር ዲግሪ/ የማስተርስ ዲግሪ በጋዜጠኝነትና ኮሚዩኒኬሽን ወይም መሰል የት/ት መስክ እና 5/4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- ክህሎት፡ በጋዜጠኝነት በድረ ገጽና በማህበራዊ ሚዲያ ሙያ የሥራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት፡ 2
- ደመወዝ፡ 6,055.00
- ደረጃ፡ VI
- የስራ መደብ፡ የማህበራዊ ሚዲያ አዘጋጅ III
- ተፈላጊ ችሎታ፡ ባችለር ዲግሪ/ የማስተርስ ዲግሪ በጋዜጠኝነትና ኮሚዩኒኬሽን ወይም መሰል የት/ት መስክ እና 5/4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- ክህሎት፡ ከአማርኛ እና ከእንግሊዘኛ ቋንቋ በተጨማሪ የትግርኛ ወይም የኦሮሚኛ ቋንቋ ችሎታ ያለው/ት ፣ በጋዜጠኝነት በድረ ገጽና ሙያ የሥራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ 6,055.00
- ደረጃ፡ VI
- የስራ መደብ፡ ሾፌር II
- ተፈላጊ ችሎታ፡ የ4ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀና 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው እና 2 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- ክህሎት፡ የቀለም
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ 1586
- ደረጃ፡ እጥ-5