View more
3 weeks ago
የመቀሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ
Job Overview
የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የመቀሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ሁለተኛ/የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በአካውንቲንግ፣ በማርኬቲንግ፣ በዓለም አቀፍ ንግድ እና ኢንቨስትመንት፣ በፖርት ማኔጅመንት፣ በሎጂስቲክስ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች
- የስራ ልምድ፡-
- 6/8 ዓመት ከዚህ ውስጥ 1/2 ዓመት በአስተባባሪ ወይም በከፍተኛ ኤክስፐርትነት ደረጃ ላይ የሰራ/ች
- ብዛት፡ – 1
- ደመወዝ – 9354
- ደረጃ፡ – 12
- የስራ ቦታ፡ – መቀሌ ቅ/ጽ/ቤት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የትራንስፖርት አስተባባሪ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በማርኬቲንግ፣ በዓለም አቀፍ ንግድ እና ኢንቨስትመንት፣ በአካውንቲንግ ፣ በትራንፖርትና ማኔጅመንት፣ በሎጂስቲክስ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች
- የስራ ልምድ፡- 6 ዓመት ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት በሲኒየር ኦፊሰር ደረጃ የሰራ/ች
- ብዛት፡ – 1
- ደመወዝ – 7594
- ደረጃ፡ – 10
- የስራ ቦታ፡ – ዋና መ/ቤት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ለደንበኞች አገልግሎትና ሎጂስቲክስ አስተባባሪ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በአካውንቲንግ ፣ በሎጂስቲክስ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች
- የስራ ልምድ፡- 6 ዓመት ከዚህ ውስጥ 1/2 ዓመት በሲኒየር ደረጃ የሰራ/ች
- ብዛት፡ – 1
- ደመወዝ – 7594
- ደረጃ፡ – 10
- የስራ ቦታ፡ – ዋና መ/ቤት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ኔትወርክ አድሚኒስትሬተር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- የመጀመሪያ ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በኮምፒዩተር ሳይንስ፣ በኤም.አይ.ኤስ፣ ቢአይኤስ፣ በኮምፒዩተር ኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች
- የስራ ልምድ፡- 2 ዓመት በሙያው የሰራ/ች
- ብዛት፡ – 1
- ደመወዝ – 6764
- ደረጃ፡ – 9
- የስራ ቦታ፡ – ቃሊቲ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ፕሮግራመር (ሶፍትዌር ዴቨሎፐር)
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- የመጀመሪያ ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በኮምፒዩተር ሳይንስ፣ ማይክሮሶፍት ሶፍት ዌር ሰርተፍኬት በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች
- የስራ ልምድ፡- 2 ዓመት በሙያው የሰራ/ች
- ብዛት፡ – 1
- ደመወዝ – 6764
- ደረጃ፡ – 9
- የስራ ቦታ፡ – ቃሊቲ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ወርክሾፕ ኃላፊ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ሁለተኛ/የመጀመሪያ ዲግሪ በሜካኒካል ኢንጂነሪንግ በአውቶሞቲቭ ኢንጂነሪንግ በኢንዱስትሪያል ኢንጂነሪንግ በማሪን ኢንጂነሪንግ ደረጃ 1/2 ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች
- የስራ ልምድ፡- 4/7 ዓመት የሰራ/ች
- ብዛት፡ – 1
- ደመወዝ – 6764
- ደረጃ፡ – 12
- የስራ ቦታ፡ – ቃሊቲ ቅ/ጽ/ቤት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የነዳጅ ዘይትና ቅባት አዳይ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- የሙያ ደረጃ IV የኮሌጅ ዲፕሎማ በሰፕላይስ ማኔጅመንት፣ በማቴሪያል ማኔጅመንት በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች የCOC የምዘና ውጤት የሚችል
- የስራ ልምድ፡- 0 ዓመት የሰራ/ች
- ብዛት፡ – 1
- ደመወዝ – 1876
- ደረጃ፡ – 3
- የስራ ቦታ፡ – ቃሊቲ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ዶክመንት ከስቶዲያን
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- የሙያ ደረጃ IV የኮሌጅ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች ሆኖ/ና የCOC የምዘና ውጤት የሚችል
- የስራ ልምድ፡- 0 ዓመት የሰራ/ች
- ብዛት፡ – 2
- ደመወዝ – 1876
- ደረጃ፡ – 3
- የስራ ቦታ፡ – ቃሊቲ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ አትክልተኛ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- 12ኛ/10ኛ ክፍያ ያጠናቀቀ/ች ወይም 8ኛ ክፍክ ያጠናቀቀ/ች
- የስራ ልምድ፡- 1/2 ዓመት የሰራ/ች
- ብዛት፡ – 3
- ደመወዝ – 650
- ደረጃ፡ – 1
- የስራ ቦታ፡ – 2 ከዋ/መ/ቤት እና 1 ለቃሊቲ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ኢንሹራንስ ኦፊሰር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- የመጀመሪያ ዲግሪ በኢንሹራንስና ባንኪንግ ማኔጅመንት፣ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች
- የስራ ልምድ፡- 2 ዓመት የሰራ/ች
- ብዛት፡ – 1
- ደመወዝ – 4484
- ደረጃ፡ – 6
- የስራ ቦታ፡ – ዋ/መ/ቤት